am_jer_tn/33/12.txt

10 lines
968 B
Plaintext

[
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ከብቶች ዳግም በሚቆጥሯቸው እጅ ስር ያልፋሉ",
"body": "ይህ የእረኞች በጎቻቸው ከእጃቸው ስር ሲሄዱ የሚያደርጉትን በጎቻቸውን የመቁጠር እና የመጠበቅ ልምምድ ያመለክታል፡፡ \"እረኞች በጎች በሚያልፉበት ጊዜ እንደ ቀድሞው በጎቻቸውን ይቆጥራሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]