am_jer_tn/33/10.txt

18 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሰውም እንስሳም የማይኖርባት ምድረ በዳ ናት፣\" ምድረ በዳ በሆኑት በይሁዳ ከተሞች፣ እና በእየሩሳሌም መንገዶች ሰውም ሆነ እንስሳት አይኖሩም",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው ይሁዳ ምድረበዳ መሆኗን ያጎላሉ፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የያህዌ ቤት",
"body": "በእየሩሳሌም የሚገኘው ቤተ መቅደስ"
},
{
"title": "የምድሪቱን እደል ፈንታ አድሳለሁ",
"body": "\"ምድር\" የሚለው ቃል በምድሪቱ ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"ዳግም በምድሪቱ ለሚኖሩ ሰዎች ነገሮችን መልካም አደርጋለሁ\" ወይም \"በምድሪቱ የሚኖሩ ሰዎችን ዳግም በመልካም እንዲኖሩ አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ተመሳሳይ የሆኑ ቃላት በኤርምያስ 29፡14 ላይ እንዴት እንደተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ አስቀድሞ ወደ ነበሩበት",
"body": "ይህ ወደ ባቢሎን ከመሰደድ አስቀድሞ የነበረውን ጊዜ ያመለክታል፡፡ ይህ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ \"እነርሱ አስቀድመው ወደ ነበሩበት፣ እስራኤላውያንን ለምርኮ ወደ ባቢሎን እሰዳለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]