am_jer_tn/33/06.txt

26 lines
2.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የይሁዳን እና እየሩሳሌምን ሀብት/ምርኮ እመልሳለሁ",
"body": "\"ለይሁዳ እና እስራኤል ነገሮች መልካም እንዲሆኑ አደርጋለሁ\" ወይም \"ይሁዳ እና እስራኤል ዳግም በመልካም እንዲኖሩ አደርጋለሁ፡፡\" ተመሳሳይ የሆኑ ቃላት በኤርምያስ 29፡14 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ይህች ከተማ… ለእርሷ ያደረግኩትን… ለራሷ የሰጠሁትን",
"body": "ከተማይቱ የሚለው በከተማዋ ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"በዚህች ከተማ የሚኖሩ ሰዎች …በዚያ ለሚኖሩ ሰዎች የማደርገው… በዚያ ለሚኖሩ ሰዎች የምሰጠው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለመላው የምድር አገራት የውዳሴ እና ክብር ዝማሬ",
"body": "\"ዝማሬ\" የሚለው ቃል ሰዎች ስለ ሚዘምሩት ዝማሬ አካል ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"የምድር ወገኖች ሁሉ የውዳሴ እና ክብር ዝማሬ ለእኔ ለያህዌ ስለሚያቀርቡት ነገር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ ይፈራሉ ይንቀጠቀጡማል",
"body": "\"ፍርሃት እና መንቀጥቀጥ\" የሚለው ሄንዲየዲስ/ሁለት በ‘እና' የሚገኛኙ ቃላት አንድን ጥልቅ ሀሳብ የሚገልጹበት ዘይቤያዊ አነጋገር/ በአንድ ግስ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"በፍርሃት ይንቀጠቀጣሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሄንዲየዲስ/ሁለት በ‘እና' የሚገኛኙ ቃላት አንድን ጥልቅ ሀሳብ የሚገልጹበት ዘይቤያዊ አነጋገር/ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ፍርሃት",
"body": "ሌላው ሊሰጥ የሚችለው ትርጉም \"አክብሮታዊ ፍርሃት\" የሚል ነው፡፡ "
},
{
"title": "ለእርሷ ከምሰጠው ሰላም እና መልካም ነገሮች ሁሉ የተነሳ ",
"body": "\"ሰላም\" የሚለው ረቂቅ ስም በቅጽል መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ለእርሷ ከምሰጠው ሰላም እና መልካም ነገሮች ሁሉ የተነሳ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]