am_jer_tn/33/01.txt

26 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ስነግጥም እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ"
},
{
"title": "የያህዌ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ፣ በዘብ … በነበረበት ጊዜ ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፣ ''ያህዌ ",
"body": "\"የያህዌ ቃል ወደ… መጣ\" የሚለው ፈሊጥ የዋለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ በኤርምያስ 1፡13 ላይ የሚገኘው ተመሳሳይ ሀረግ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ኤርምያስ በዘብ… በነበረበት ጊዜ ያህዌ ለኤርምያስ እንዲህ ሲል ለሁለተኛ ጊዜ መልዕክት ሰጠው፡፡ 'ያህዌ\" ወይም \"ኤርምያስ በዘብ… በነበረበት ጊዜ ያህዌ ይህን ሁለተኛ መልዕክት ለኤርምያስ ሰጠው፡ 'ያህዌ\"… በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ ኤርምያስ መጣ",
"body": "እዚህ ስፍራ ኤርምያስ ለምን ራሱን በስም እንሚጠቅስ ግልጽ አይደለም፡፡ አንደኛ መደብን በመጠቀም መተረጎም አስፈላጊ አይደለም፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሊያጸናቸው ያበጃቸው ማን ነው ",
"body": "ነገሮች ለዘለዓለም ይኖሩ ዘንድ የፈጠራቸው ማን ነው "
},
{
"title": "እስከዚህ ድረስ ተዘግቶበት ነበር",
"body": "\"እስከ አሁን ድረስ እስረኛ ነበር\""
},
{
"title": "የዘብ ጠባቂዎች አደባባይ",
"body": "ይህ በግንብ የተከበበ እና እስረኞችን የሚጠብቁበት/የሚያስሩበት ከንጉሡ ቤተመንግስት ጋር የተያያዘ ክፍት ስፍራ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 32፡2 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
}
]