am_jer_tn/32/41.txt

22 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ለእነርሱ መልካም ማድረግ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እነርሱ\" የሚለው የሚያመለክተው እስራኤላውያንን ነው፡፡"
},
{
"title": "እኔ እነርሱን በዚህች ምድር በታማኝነት እተክላቸዋለሁ",
"body": "ያህዌ የእርሱ ህዝብ ህይወት በአትክልት ስፍራ እንደተከለው ተክል ለዘለአለም እንደሚኖር አድርጎ ይናገራል፡፡ \"እኔ እስራኤላውያንን በቋሚነት በዚህ ምድር አስቀምጣቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሙሉ ልቤ እና በህይወቴ ሁሉ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች በአንድነት የአንድን ሰው ሁለንተና የሚያመለክት ፈሊጣዊ አገላለጽን ይሰጣሉ፡፡ \"በፍጹም ማንነቴ\" ወይም \"በሙሉ ልቤ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና ፈሊጣዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ እነዚህን ሁሉ ታላላቅ ጥፋቶች በዚህ ህዝብ ላይ አምጥቻለሁ፣ እንደዚሁ ደግሞ መልካም ነገሮችን ሁሉ ለዚህ ህዝብ አደርጋለሁ",
"body": "\"እነዚህ ሁሉ መጥፎ ነገሮች በዚህ ህዝብ ላይ እንዲደርስ አድርጌያለሁ፣ አሁን ደግሞ መልካም ነገሮች እንዲሆንላቸው አደርጋለሁ\""
}
]