am_jer_tn/32/38.txt

26 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "እኔን ለማክበር አንድ ልብ እና አንድ መንገድ",
"body": "የእስራኤል ሰዎች ያህዌን ለማክበር በአንድነት መስራት ይፈልጋሉ፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዘለዓለማዊ ቃል ኪዳን",
"body": "\"ዘለዓለማዊ ስምምነት\""
},
{
"title": "መልካም ከማድረግ ወደ ኋላ አልመለስም",
"body": "\"መልካም ማድረግን አላቆምም\" "
},
{
"title": "በእነርሱ ልብ ለእኔ ክብርን አኖራለሁ",
"body": "ክብር የተገለጸው ጠጣር አካል እንደሆነ እና ማንም ከዚያ ሊያሰወግደው እንዳይችል ተደርጎ በመያዣ ውስጥ እንደተቀመጠ ተደርጎ ነው፡፡ \"እነርሱ ሁልጊዜም እንዲያከብሩኝ አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዜቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከዚህ የተነሳ እነርሱ በፍጹም ከእኔ ፊታቸውን አይመልሱም",
"body": "\"ከዚህ የተነሳ እኔኝ መታዘዝ እና ማምለክ በፍጹም አያቆሙም\""
}
]