am_jer_tn/32/36.txt

22 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እናንተ የተናገራችሁት",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እናንተ\" የሚለው ብዙ ቁጥር ነው፡፡ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ኤርምያስን እና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ይገልጻል፣ ወይም 2) ሁሉንም ሰዎች ያመለክታል፡፡ (አንተ/አንቺ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሷ ለባቢሎን ንጉሥ እጆች ተሰጠች",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" ማለት ሀይል ወይም ቁጥጥር ማለት ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ያህዌ ለባቢሎን ንጉሥ እርሷን/ከተማይቱን እንዲገዛ ሀይል ሰጠው\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "እነርሱን ለመሰብሰብ",
"body": "\"የእኔን ህዝብ ለመሰብሰብ\""
},
{
"title": "ንዴት፣ መዓት፣ እና ታላቅ ቁጣ",
"body": "ሶስቱም ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ሲይዙ እርሱ ምን ያህል እንደተቆጣ ትኩረት ይሰጣሉ፡፡ \"ከመጠን ያለፈ ቁጣ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በደህንነት",
"body": "\"እነርሱ በሰላም ባሉበት\""
}
]