am_jer_tn/32/33.txt

30 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለኤርምያስ የእስራኤል ህዝብ ስላደረገው ነገር መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ከፊታቸው ይልቅ ጀርባቸውን አዙረውብኛል",
"body": "አንድ ሰው ፊቱን ወደ ሌላ ሰው ማድረጉ እየማ መሆኑን ያሳያል፣ ጀርባውን መስጠቱ ደግሞ ለመስማት አለመፍቀዱን ያሳያል፡፡ \"እኔን በጥንቃቄ ከመስማት ይልቅ፣ ሙሉ ለሙሉ ሊሰሙኝ አልፈቀዱም\" ወይም \"እኔን ለመስማት አልፈቀዱም/ለመስማት ተቃወሙ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትዕምርታዊ/ ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርማትን/ተግሳጽን ለመቀበል",
"body": "\"በትክክል ምላሽ መስጠትን ለመማር\""
},
{
"title": "አስጸያፊ ጣኦቶቻቸው",
"body": "\"እኔ የምጠላቸው ጣኦቶቻቸው\""
},
{
"title": "በስሜ የተጠራው ቤቴ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ስም\" የሚወክለው ያህዌን ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"የእኔ የሆነው ቤት\" ወይም \"እነርሱ እኔን የሚያመልኩበት ህንጻ/ቤት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ እና ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የሄኖም ሸለቆ",
"body": "ይህ በኤርምያስ 7፡31 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ይህን በፍጹም በልቤ አላሰብኩም/ወደ አዕምሮዬ አልገባም",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ልብ/አዕምሮ\" የሚያመለክተው የያህዌን ፈቃድ/ሀሳብ ነው፡፡ \"እኔ በፍጹም አላሰብኩም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]