am_jer_tn/32/31.txt

22 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለኤርምያስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ይህች ከተማ ከተመሰረተችበት ጊዜ አንስቶ የእኔን ቁጣ እና ንዴት ታነሳሳ ነበር",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ከተማ\" የሚለው በውስጧ ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"ቁጣ\" እና \"ንዴት\" በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም ሲይዙ ምን ያህል በጣም እንደተቆጣ ያጎላሉ፡፡ \"የእየሩሳሌም ሰዎች ከተማቸውን ከገነቡበት ጊዜ አንስቶ እኔን በጣም አስቆጥተውኛል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ጥንድ ትርጉም የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "እኔን የሚያነሳሳ ነበር",
"body": "\"ማነሳሳት\" የሚለው ረቂቅ ስም በግስ መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"የሚያነሳሳ ነገር ነበር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ እስከ ዛሬው ቀን ድረስ ቀጥሏል",
"body": "\"አሁን ድረስ እኔን ማስቆጣታቸውን ቀጥለዋል\""
},
{
"title": "ከገጽታዬ ፊት/ከፊቴ",
"body": "ፊት ለአንድ ሰው መገኘት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"ከእኔ መገኘት\" ወይም \"ሙሉ ለሙሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ እና ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]