am_jer_tn/32/29.txt

26 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለኤርምያስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "እኔን ለማነሳሳት",
"body": "\"እኔ በጣም እቆጣ ዘንድ\""
},
{
"title": "በዐይኖቼ ፊት ክፉ ያደርጋሉ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ዐይኖች\" የሚለው ሜቶኖሚ የሚወክለው እግዚአብሔር የተመለከተውን ነገር ነው፡፡ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) \"እኔ ክፉ የምለውን ነገር ማድረግ\" ወይም 2) \"እኔ እየተመለከትኩ መሆኑን እያወቁ ክፉ ማድረግ\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ከወጣትነታቸው አንስቶ",
"body": "የአንድ ሰው ወጣት መሆን ለእስራኤል ህዝብ በመጀመሪያ አገር መሆን ዘይቤያዊ አነጋገር ነው፡፡ \"ወጣት ከነበሩበት ጊዜ አንስቶ\" ወይም \"አገር ሆነው ከተመሰረቱበት ጊዜ አንስቶ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የእጆቻቸው ልምምዶች",
"body": "\"እጆች\" የሚለው ቃል አንድ ሰው በእጆቹ ለሚሰራቸው ነገሮች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"ያደረጎቸው ክፉ ነገሮች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]