am_jer_tn/32/26.txt

22 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የያህዌ ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፣ \"ያህዌ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር የዋለው ከእግዚአብሔ ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ በኤርምያስ 1፡4 ላይ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ለኤርምያስ፣ እንዲህ ሲል መልዕክት ሰጠው፡፡ 'ያህዌ\" ወይም \"ያህዌ ይህንን መልዕክት ለኤርምያስ ሰጠው፡ 'ያህዌ\" "
},
{
"title": "ወደ ኤርምያስ መጣ",
"body": "እዚህ ስፍራ ኤርምያስ ለምን ራሱን በስም እንደጠቀሰ ግልጽ አይደለም፡፡ በዩዲቢ እንደ ተተረጎመው አንደኛ መደብን በመጠቀም መተረጎም ይቻላል፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእኔ እጅግ ከባድ የሆነ ነገር አለን?",
"body": "ያህዌ ጥያቄ የተጠቀመው እርሱ ማንኛውንም ነገር ማድረግ እንደሚችል ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በዐረፍ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ለእኔ እጅግ ከባድ የሆነ ነገር የለም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነሆ፣ እኔ አሳልፌ እሰጣታለሁ",
"body": "\"በጥንቃቄ አድምጡ! አሳልፌ የምሰጣት እኔ ነኝ\""
},
{
"title": "ይህችን ከተማ ለከለዳውያን እጅ እሰጣለሁ",
"body": "ያህዌ ስለ ከተማይቱ፣ ትንሽ እቃ እንደሆነች እና ለሰው እጅ እንደሚሰጣት አድረጎ ይናገራል፡፡ \"እጅ\" የሚለው ቃል እጅ ወደ ድርጊት ለሚለውጠው ሀይል ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"ይህችን ከተማ በከለዳውያን ሀይል ስር አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]