am_jer_tn/32/22.txt

18 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ወደ ያህዌ መጸለዩን ቀጥሏል፡፡ የእንጉርጉሮ ለቅሶውን ማቅረቡን ጨረሰ፡፡ (\"ወየው፣\" ኤርምያስ 32፡17) \"ከዚህ ርስት ወሰዱ\" ከሚሉት ቃላት ጋር \"ነገር ግን እነርሱ አልታዘዙም\" በሚለው ሰቆቃውን ይጀምራል፡፡"
},
{
"title": "ለእነርሱ ሰጠሃቸው",
"body": "\"ለእስራኤል ሰዎች ሰጠህ\""
},
{
"title": "ማር እና ወተት የምታፈስ ምድር",
"body": "\"ማር እና ወተት የሚፈስባት ምድር፡፡\" እግዚአብሔር ምድሪቱ ለተክሎች እና ለእንስሳት መልካም እንደሆነች የተናገረው ከእነዚያ እንሳሳት እና ተክሎች የሚገኘው ወተት እና ማር በምድሪቱ ላይ እንደሚፈስ አድርጎ ነው፡፡ ኤርምያስ 11፡5 ላይ ይህ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ከብት ለማርባት እና ተክል ለማብቀል እጅግ ምቹ የሆነ ምድር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ነገር ግን እነርሱ ድምጽህን አልታዘዙም",
"body": "ድምጹ ተናጋሪው ለሰጠው መልዕክት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"ነገር ግን እነርሱ አንተ የተናገርከውን አልታዘዙም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]