am_jer_tn/32/19.txt

34 lines
3.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ለእንጉርጉሮው መግቢያ የሚሆነውን ጸሎት ወደ ያህዌ ማቅረቡን ቀጥሏል "
},
{
"title": "ዐይኖችህ ለሰዎች መንገዶች ሁሉ የተከፈቱ ናቸው",
"body": "የተከፈቱ ዐይኖች ሰው ለሚመለከተው ነገር ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት / ነው፡፡ ሰው እንዴት እንደሚኖር የተገለጸው በጎዳና ላይ እንደሚራመድ ተደርጎ ነው፡፡ \"አንተ ሰዎች የሚያደርጉትን ነገር ሁሉ ትመለከታለህ\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ለእያንዳንዱ ሰው ለባህሪው እና ለተግባሩ የሚገባውን መስጠት",
"body": "ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው \"ባህሪይ\" እና \"ተግባር/ድርጊት\" የሚሉት ረቂቅ ስሞች በግስ መልካቸው ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ \"እናም ለእያንዳንዱ ሰው እንደ ስራው መልካምነት ወይም ክፋት ይከፍለዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች እና ጥንድ ትርጉም የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አንተ በግብጽ ምድር ድንቅ እና ምልክቶችን አድርገሃል",
"body": "ይህ እግዚአብሔር በቀድሞው ዘመን ሀይሉን ተጠቅሞ የእስራኤልን ህዝብ ከግብጽ ባርነት ነጻ ያወጣበትን ድርጊት ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ",
"body": "\"እስከዚህ ቀን\""
},
{
"title": "በሰው ልጆች ሁሉ መሃል",
"body": "\"በሰዎች ሁሉ መሃል\""
},
{
"title": "ስምህን ታዋቂ አደረግህ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ስም\" የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ክብር ነው፡፡ \"እራስህን ገናና አደረግህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በብርቱ እጅ፣ በተዘረጋ ክንድ",
"body": "\"በብርቱ እጅ\" የሚለው ለጥንካሬ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ሲሆን፤ \"የተዘረጋ ክንድ\" የሚለው ለክንድ ጥንካሬ ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ ስለዚህም \"በብርቱ እጅ\" የሚለው ሀረግ እና \"የተዘረጋ ክንድ\" የሚሉት ሀረጎች ጥንድ ትርጉም ይሰጣሉ፡፡ \"በታላቁ ጥንካሬህ/ሀይልህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ጥንድ ትርጉም የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]