am_jer_tn/32/13.txt

18 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "በእነርሱ ፊት",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እነርሱ\" የሚለው የሚያመለክተው አናምኤልን፣ ምስክሮችን፣ እና በዚያ የነበሩ አይሁዳውያንን ነው፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ቤቶች፣ እርሻዎች፣ እና የወይን ቦታዎች ዳግም በዚህ ስፍራ ይገዛሉ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"የእስራኤል ሰዎች ዳግም በዚህ ምድር ቤቶችን፣ የወይን ቦታዎችን እና እርሻዎችን ይገዛሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ እና ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]