am_jer_tn/32/10.txt

30 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ጥቅልሉ ታትሞበት፣ ደግሞም ምስክሮች ምስክርነት ሰትተውበት",
"body": "ይህ የሚያመለክተው አንድ ሰው መሬት ለመግዛት በሰነዱ ላይ የሚያደርገውን ፊርማ ነው፡፡ ኤርምያስ ይህንን መሬት መግዛን ለማረጋገጥ ሌሎች ሰዎች ምስክሮች ይሆናሉ፡፡ "
},
{
"title": "ምስክሮች ምስክር ይሆናሉ",
"body": "\"መሬቱን ስገዛ ሰዎች ተመልክተዋል፣ ስለዚህ እኔ መሬቱን ለመግዛቴ ለሌሎች መናገር ይችላሉ\""
},
{
"title": "የታተመ ነበር",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እኔ እንዳተምኩት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ያልታተመበት ሰነድ",
"body": "\"ክፍት ቅጂ\" ወይም \"በላዩ ማህተም የሌለበት ሰነድ\""
},
{
"title": "ባሮክ…ኔርያ…መሕሤያ",
"body": "እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የዘብ ጠባቂዎች አደባባይ",
"body": "ይህ በግንብ የተከበበ እና እስረኞችን የሚጠብቁበት ከንጉሡ ቤተመንግስት ጋር የተያያዘ ክፍት ስፍራ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 32፡2 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
}
]