am_jer_tn/32/08.txt

14 lines
985 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ መናገሩን ቀጥሏል፣ ነገር ግን ስለ ራሱ የሚናገረው በአንደኛ መደብ ነው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሶስተኛ መደብ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የዘብ ጠባቂዎች አደባባይ",
"body": "ይህ በግንብ የተከበበ እና እስረኞችን የሚጠብቁበት ከንጉሡ ቤተመንግስት ጋር የተያያዘ ክፍት ስፍራ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 32፡2 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "አስራ ሰባት ሰቅሎች",
"body": "አንድ ሰቅል 11 ግራም ነው፡፡ \"17 ሰቅል\" ወይም \"187 ግራም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መጽሐፍ በተጻፈበት ጊዜ የገንዘብ መጠን መለኪያ እና ቁጥሮች የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]