am_jer_tn/32/06.txt

22 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ኤርምያስ እንዲህ አለ፣ \"የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፣ ‘እነሆ፣ የአጎትህ የሰሎም ልጅ አናምኤል ወደ አንተ መጥቶ፣ \"በዓናቶት ያለውን የእኔን መሬት ለራስህ ግዛ፣ ይህን የመግዛቱ መብት የአንተ ነውና\" ይልሃል፡፡\"'\"",
"body": "ይህንን ቀጥተኛ ወዳልሆነ ንግግር መተርጎም ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ \"ኤርምያስ እንዲህ አለ፣ የያህዌ ቃል ወደ እርሱ መጥቶ በዓናቶት ያለውን የአጎቱን የሰሎምን ልጅ የአናምኤልን መሬት ለራሱ ይግዛ ይህን መሬት መግዛት መብቱ የኤርምያስ ነውና\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቀጥተኛ የሆነ እና ቀጥተኛ ያልሆነ ጥቅሶች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ኤርምያስ እንዲህ አለ",
"body": "እዚህ ስፍራ ኤርምያስ ለምን ራሱን በስም እንደሚጠቅስ ግልጽ አይደለም፡፡ በዩዲቢ እንደ ተተረጎመው አንደኛ መደብን በመጠቀም መተርጎም ይቻላል፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የያህዌ ቃል እነሆ፣ እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ",
"body": "ይህ ፈሊጥ የዋለው ከያህዌ ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡4 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ እንዲህ ሲል፣ መልዕክት ሰጠኝ፡፡ 'ተመልከት/እነሆ\" ወይም \"ያህዌ ይህን መልዕክት ለእኔ ነገረኝ፡ 'እነሆ/ተመልከቱ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አናምኤል… ሰሎም",
"body": "እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዓናቶት",
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡1 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]