am_jer_tn/32/01.txt

22 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይህ ከያህዌ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ነው",
"body": "ይህ ፈሊጥ የዋለው እግዚአብሔር ለኤርምያስ መልዕክት እንደ ሰጠው ለማወጅ ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ በኤርምያስ 1፡2 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ለኤርምያስ መልዕክት ሰጠው\" ወይም \"ያህዌ ኤርምያስን ተናገረው/እንዲህ አለው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ በነገሰ በአስረኛው አመት፣ በናቡከደነጾር አስራ ስምንተኛ አመት",
"body": "\"ሴዴቅያስ ለዘጠኝ አመታት የይሁዳ ንጉሥ ከሆነ በኋላ እና ናቡከደነጾር ከአስራ ሰባት አመታት በላይ ከነገሰ በኋላ\""
},
{
"title": "ነቢዩ እርምያስ ታስሮ ነበር",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ኤርምያስን እስረኛ አድርገውት ነበር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ነቢዩ እርምያስ ታስሮ ነበር",
"body": "እዚህ ስፍራ ኤርምያስ ለምን ራሱን በስም እንደሚጠቅስ ግልጽ አይደለም፡፡ በዩዲቢ ውስጥ እንደሚገኘው የመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ትችላላችሁ፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በይሁዳ ንጉሥ ቤት የንጉሡ ዘብ ጠባቂዎች አደባባይ",
"body": "ይህ በግንብ የተከበበ እና እስረኞችን የሚጠብቁበት/የሚያስሩበት ከንጉሡ ቤተመንግስት ጋር የተያያዘ ክፍት ስፍራ ነው፡፡"
}
]