am_jer_tn/31/38.txt

34 lines
3.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ተመልከቱ፣ ቀኖች እየመጡ ነው",
"body": "\"በቶሎ እንደሚሆን እኔ ለምናገረው ነገር ትኩረት ስጡ!\""
},
{
"title": "ከተማይቱ የምትገነባበት… ቀናት እየመጡ ነው",
"body": "መጪው ጊዜ የተገለጸው \"ቀናት እየመጡ\" እንደሆነ ተደርጎ ነው፡፡ ይህ ዘይቤያዊ አነጋገር በኤርምያስ 7፡32 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"በመጪው ጊዜ … ከተማይቱ ዳግም ትገነባለች\" ወይም \"እኔ ያህዌ የተናገርኩት/ያወጅኩት ይህ ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከተማይቱ ዳግም ለእኔ ትሰራለች/ትታነጻለች",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እነርሱ ከተማይቱን ዳግም ለእኔ ይገነባሉ\" ወይም \"እኔ ከተማዋን ዳግም እንዲገነቡ አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሐናንኤል ግንብ…የማዕዘን በር…የጋሬብ ኮረብታ…ጎዓ…ቄድሮን ሸለቆ…ፈረስ በር",
"body": "እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መላው ሸለቆ… ለያህዌ የተለየ ይሆናል",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"መላውን ሸለቆ ለእኔ…ይለያሉ/ይቀድሳሉ\" ወይም \"መላውን ሸለቆ … ለእኔ ይቀድሳሉ/ይለያሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይለያሉ",
"body": "\"ይቀድሳሉ\""
},
{
"title": "ከተማይቱ ዳግም አትጠፋም ወይም አትፈርስም",
"body": "ከተማይቱ የተገለጸችው ተክል እንደሆነች እና አንድ ሰው ከመሬት ሊነቅላት አንደሚችል፣ ወይም ግንብ ሆና ሊያፈርሳት እንደሚችል ተደርጋ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ዳግም ማንም ከተማይቱን እንዲያፈርሳት ወይም እንዲነቅላት እኔ አልፈቀድም\" ወይም \"ማንን ከተማይቱን ዳግም አያጠፋትም ወይም አይደመስሳትም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]