am_jer_tn/31/35.txt

10 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነዚህ ዘላቂ ነገሮች ከጠፉ ብቻ…የእስራኤል ትውልዶች አገር ከመሆን ለዘለዓለም ያቆማሉ",
"body": "ይህ ያህዌ ፈጽሞ ይሆናል የማይለው መላምታዊ ሁኔታ ነው፡፡ \"እነዚህ ዘላቂ ነገሮች በፍጹም አይጠፉም…እንደዚሁ ሁሉ የእስራኤል ትውልዶች አገር ከመሆን በፍጹም አያቆሙም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]