am_jer_tn/31/31.txt

26 lines
3.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ተመልከቱ",
"body": "\"አድምጡ\" ወይም \"ቀጥሎ ለምነግራችሁ ትኩረት ስጡ\""
},
{
"title": "የምሰራባቸው ቀናት… እየመጡ ነው",
"body": "የወደፊቱ ጊዜ የተገለጸው \"ቀናት እየመጡ\" እንደሆነ ተደርጎ ነው፡፡ ይህ ዘይቤያዊ አነጋገር በኤርምያስ 7፡32 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ወደፊት… እኔ አንጻለሁ\" ወይም \"እኔ የማንጽበት ጊዜ…ይመጣል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእስራኤል ቤት",
"body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩ ቤተሰቦች ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ይህ የሚያመለክተው የእስራኤልን መንግሥት ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 3፡18 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"እስራኤል\" ወይም \"የእስራኤል መንግሥት\" ወይም \"የእስራኤል ህዝብ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የይሁዳ ቤት",
"body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩ ቤተሰቦች ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ይህ የሚያመለክተው፣ የይሁዳን እና የብንያምን ትውልድ የሚያጠቃልለውን የይሁዳን መንግሥት ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 3፡18 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ይሁዳ\" ወይም \"የይሁዳ መንግሥት\" ወይም \"የይሁዳ ህዝብ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እጃቸውን እይዛለሁ",
"body": "አፍቃሪ ባል አብረው ሲራመዱ የሚስቱን እጅ እንደሚይዝ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]