am_jer_tn/31/29.txt

22 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አባቶች የኮመጠጠ የወይን ፍሬ በሉ፣ ነገር ግን የልዶች ጥርስ ደነዘዘ/ጠረሰ",
"body": "እነዚህ ቃላት፣ ያህዌ በአባቶች ጥፋት ልጆችን መቅጣቱን በማማረር ሰዎች ሲናገሩ ኤርምያስ የሰማው ምሳሌያዊ አነጋገር ነው፡፡ (ምሳሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የቆመጠጠ የወይን ፍሬ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) በውስጡ ብዙ አሲድ የያዘ የወይን ፍሬ፡፡ ወይም 2) ያልበሰለ/ያልደረሰ የወይን ፍሬ፡፡ በባህላችሁ ወይን ተክል ከሌለ፣ ፍራፍሬ የሚለውን አጠቃላይ ቃል መጠቀም ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ "
},
{
"title": "ጥርስ ጠረሰ/ደነዘዘ",
"body": "ለዚህ ሰዎች ጎምዛዛ ፍራፍሬ ወይም ያልበሰለ ፍራፍሬ ሲመገቡ አፋቸውን የሚሰማቸውን ስሜት የሚገልጽ በቋንቋችሁ የሚገኝ የተለመደ ቃል ተጠቀሙ"
},
{
"title": "እያንዳንዱ ሰው በጥፋቱ/ኃጢአቱ ይሞታል",
"body": "\"እያንዳንዱ ሰው በራሱ ኃጢአት ምክንያት ይሞታል\""
},
{
"title": "የጎመዘዘ የወይን ፍሬ የሚበላ ሰው ሁሉ፣ ጥርሱ ይጠርሳል/ይደነዝዛል",
"body": "ኤርምያስ ሰዎች ከገዛ ባህሪያቸው የተነሳ እንደሚጨነቁ ለመግለጽ ምሳሌያዊ አነጋገሩን ይጠቀምበታል፡፡ (ምሳሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]