am_jer_tn/31/27.txt

30 lines
3.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ተመልከቱ",
"body": "\"ትኩረት ስጡ\" ወይም \"አድምጡ\""
},
{
"title": "እኔ የማይበት…ቀናት እየደረሱ ነው",
"body": "መጪው ጊዜ የተገለጸው \"ቀናት እየመጡ\" እንደሆነ ተደርጎ ነው፡፡ ይህ ዘይቤ በኤርምያስ 7፡32 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"በመጪው ጊዜ … እኔ አያለሁ\" ወይም \"እኔ የማይበት… ጊዜ ይኖራል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ከሰው እና አራዊት ዘር ጋር የእስራኤልን እና የይሁዳን ቤቶች እመለከታለሁ",
"body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖር ቤተሰብ ሜቶኖሚ/ ነው፤ በዚህ ሁኔታ እነዚህ የእስራኤል እና የይሁዳ ሰዎች ሰዎች ናቸው፡፡ ቤት በተራው ያህዌ ዘር የሚዘራበት ሜዳ ሆኖ ሲገለጽ፣ ለምግብ፣ ለወተት፣ እንደዚሁም ለቆዳ የሚያሳድጓቸው እንስሳት እንዲሁም በቁጥር የሚበዛው ህዝብ ያን ዘር እንደሆኑ ተደርጎ ተገልጽዋል፡፡ \"የይሁዳ እና የእስራኤል ሰዎች እንዲበዙ እና አያሌ ከብቶች እንዲኖራቸው አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱን እነቅላቸው ዘንድ በእይታ ስር እጠብቃቸዋለሁ",
"body": "\"እነርሱን የምነቅልበትን መንገድ እመለከታለሁ\""
},
{
"title": "መንቀል… ማስወገድ…መጣል…ማጥፋት",
"body": "እነዚህ ሀሳቦች በኤርምያስ 1፡9 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "እነርሱን አንጽ እና እተክል ዘንድ",
"body": "ያህዌ እስራኤላውያንን ቤት ወይም የምግብ ሰብል እንደሆኑ አድርጎ ይናገራል፡፡ \"እነርሱን አበረታ እና አበዛ ዘንድ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]