am_jer_tn/31/23.txt

34 lines
2.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ህዝቡ",
"body": "እዚህ ስፍራ ይህ የይሁዳን ሰዎች ያመለክታል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሱ የሚኖርባችሁ እናንተ የተቀደሳችሁ ስፍራዎች፣ እናንተ የተቀደሳችሁ ተራሮች፣ ያህዌ ይባርካችሁ",
"body": "እየሩሳሌም በተራራ ላይ ስትሆን፣ መቅደሱ የታነጸው በእየሩሳሌም ከፍተኛ ስፍራ ነበር፡፡ \"ያህዌ መቅደሱ በሚገኝበት ከእርሱ ጋር በእየሩሳሌም የሚኖሩትን ይባርክ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አጋኖ እና ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አንቺ የተቀደስሽ ተራራ",
"body": "መቅደሱ የቆመበባት የጽዮን ተራራ"
},
{
"title": "ይሁዳ እና መላው ዜጎችዋ በአንድነት በዚያ ይኖራሉ ",
"body": "ይሁዳ የተባለው ሰው ስም፤ የእርሱ ትውልዶች፣ የይሁዳ ነገድ የሆኑ ሰዎች የሚኖሩባት፣ እና የይሁዳ ከተማ፣ ይሁዳ የተባለው ሰው ቤተሰብ እንደሆኑ ተደርጎ፣ በይሁዳ ምድር \"በዚያ\" የሚኖሩ በሙሉ የተገለጹበት ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"ይህ ምድሪቱን ይሁዳ ከቤተሰቡ ጋር እንደኖርባት ቤት ያደርጋታል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ገበሬዎች እና ከከብቶቻቸው ጋር የወጡ ይገኛሉ",
"body": "\"ደግሞም ገበሬዎች እና ከከብቶቻቸው ጋር የወጡ እነርሱም ደግሞ በዚያ ይኖራሉ\""
},
{
"title": "ከከብቶቻቸው ጋር የወጡ",
"body": "በጎችን እና ፍየሎችን የሚጠብቁ ሰዎች"
},
{
"title": "ያድሱ ነበር",
"body": "\"እኔን አደሱኝ\""
}
]