am_jer_tn/31/21.txt

26 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "እግዚአብሔር ከቁጥር 7 ቀጥሎ መናገሩን ይቀጣላል፡፡"
},
{
"title": "ለራስሽ የመንገድ ምልክት አድርጊ…መንገድን የሚመሩ ዓምዶችን ትከይ…አዕመሮሽን አረጋጊ.. መውሰድ ይኖርብሻል… እንደገና ተመለሽ",
"body": "\"አንቺ ራስሽ\" እና \"የአንቺ\" እና \"አንቺ\" የሚሉት እነዚህ ትዕዛዞች እና ሁኔታዎች የሚያመለክቱት \"ድንግሊቱን እስራኤልን\" ሲሆን ሁሉም ነጠላቁጥር ናቸው፡፡ (ተውላጠ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ድንግሊቱ እስራኤል ሆይ፣ ተመለሽ! ",
"body": "እግዚአብሔር የተለወጠችውን እስራኤል እያመለከተ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አንቺ እምነት የለሽ ልጄ እስከ መቼ ታወላውያለሽ?",
"body": "ያህዌ ለህዝቡ እነር በለመታዘዛቸው ምክንያት መታገሱ እያበቃ እንደሆነ ይናገራል፡፡ \"እኔን መታዘዝ ለመጀመር አታቅማሙ\" በሚለው ውስጥ እደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማወላወል",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ምን ማድረግ እንደሚገባ መወሰን አለመቻል 2) ብዙውን ጊዜ በትክክለኛው መንገድ ውጭ መሄድ፣ ሲሆን ይህ ያህዌን ያለመታዘዝ ዘይቤያዊ አነጋገር ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በምድር ላይ እንግዳ/አዲስ ነገር - አንዲት ሴት ብርቱ ወንድን ስትጠብቅ/ስትከብ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ሰዎች ሴቶችን ለመጠበቅ ማንም ባያስፈልጋቸው ደህንነት ይሰማቸዋል ወይም 2) ይህ ማንም የማይጠብቀውን ነገር ለመግለጽ ፈሊጥ ነው፡፡ \"በምድር ላይ አዲስ ነገር - ሴት አንድን ወንድ እንደ መጠበቅ የመሰለ እንግዳ ነገር\" በሚለው ውስጥ እደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]