am_jer_tn/31/16.txt

14 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ድምጽሽን ከልቅሶ ከልክይ፣ ዐይኖችሽንም ከእንባ ",
"body": "ድምጽ እና ዐይኖች የተገለጹት ራሄል ከመንቀሳቀስ እንዲገቱ እንደምትፈልጋቸው ሰዎች ተደርገው ነው፡፡ \"ጮክ ብለሽ ማልቀስሽን አቁሚ፣ በጩኸት ማንባትሽንም አቁሚ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ድምጽሽን ያዢው…ዐይኖችሽ… ስራሽ…ልጆችሽ… እድልሽ… ትውልድሽ",
"body": "ያህዌ ለእስራኤላውያን የሚናገረው ለራሄል እንደሚናገራት አድርጎ ነው (ኤርምያስ 31፡15)፣ ስለዚህ ሁሉም \"የአንቺ\" የሚሉት ሁኔታዎች እና ትዕዛዞች ነጠላ ቁጥር ናቸው፡፡ (አንተ/አንቺ የሚለው ተውላጠ ስም መልኮች እና አጋኖ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]