am_jer_tn/31/15.txt

14 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በራማ ድምጽ ተሰማ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እኔ በራማ ድምጽ ሰማሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ራሄል ለልጇችዋ አለቀሰች",
"body": "ራሄል የያዕቆብ/እስራኤል ሚስት ነበረች፤ ደግሞም የዮሴፍ እና ብንያም ነገዶች እናት ነበረች፡፡ የእርሷ ስም በባቢሎናውያን ልጆቻቸውን ለገደሉባቸው ወይም ማርከው ለወሰዱባቸው የእስራኤል እናቶች ሜቲኖሚ/ ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በህይወት የሉምና ስለ እነርሱ መጽናናት አልቻለችም",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ልጆቿ ሞተዋልና፣ ማንም እንዲያጽናናት አልፈቀደችም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]