am_jer_tn/31/13.txt

22 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሀዘናቸውን እኔ ወደ ደስታ/በዓል እለውጣለሁ",
"body": "\"ሀዘን\" እና \"ደስታ/በዓል\" የሚሉት ረቂቅ ስሞች በግስ መልክ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ \"ከእንግዲህ እንዲያዝኑ አላደርግም በዚህ ፈንታ ደስተኛ አደርጋቸዋለሁ\" ወይም \"ከእንግዲህ አያዝኑም ነገር ግን ደስተኛ አደርጋቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ "
},
{
"title": "እኔ አደርጋለሁ/እለውጣለሁ",
"body": "\"ያህዌ ይለውጣል\""
},
{
"title": "የካህናቱን ህይወት አትረፍርፌ እሞላለሁ ",
"body": "\"መትረፍረፍ\" የሚለው ረቂቅ ስም \"ብዙ መላካም ነገሮች\" ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡ የካህናቱ ህይወት የተነገረው ዝናብ አግኝቶ ሙሉ ለሙሉ ለምለም እንደሆነ መስክ ነው፡፡ ህይወት የሚለው ለሰውየው ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"እኔ ለካህናቱ የሚፈልጉትን መልካም ነገር ሁሉ እሰጣቸዋለሁ\" ወይም \"ካህናቱን በመልካም ነገሮች አረካለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች እና ዘይቤያዊ አነጋገር እንደዚሁም ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ህዝቤ በመልካምነቴ ራሳቸውን ይሞላሉ",
"body": "\"መልካምነቴ ህዝቤን ያረካል\""
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]