am_jer_tn/31/12.txt

14 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በጽዮን ኮረብቶች/ከፍታዎች",
"body": "\"በጽዮን፣ በከፍታ ስፍራ\" ወይም \"በጽዮን ተራራ፡፡\" ከኮረብታ ጫፍ መሆን ለድተኛነት ዘይቤያዊ አገላለጽ ነው፡፡ የእናንተ ቋንቋ የተራራን ጫፍ ከሀዘን ጋር የሚያያይዝ ከሆነ፣ እዚህ ስፍራ ይህንን ዘይቤ አለመጠቀም ይመረጣል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በውሃ እንደ ረሰረሰ የአትክልት ስፍራ",
"body": "ይህ ማለት ጠንካራ እና ጤናማ ይሆናሉ፣ እንዲሁም ይበለጽጋሉ ማለት ነው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከእንግዲህ ዳግም በፍጹም ሀዘንተኛ አይሆኑም",
"body": "\"በፍጹም\" የሚለው ቃል አጠቃላይ አስተያየት ነው፡፡ እስራኤላውያን ከእንግዲህ ከሞላ ጎደል ሁሌም ደስተኞች ይሆናሉ፡፡ (ኩሸት እና አጠቃላ አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]