am_jer_tn/31/07.txt

14 lines
915 B
Plaintext

[
{
"title": "የደስታ ጩኸት ጩኹ… እልል በሉ…ምስጋና ይሰማ…በሉ",
"body": "ያህዌ ለመላው የዓለም ህዝብ በአጋኖ ይናገራል፣ ለዚህ እነዚህ ግሶች ብዙ ቁጥር ናቸው፡፡ (አጋኖ እና ተውላጠ ስሞች የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የአገራቱ አለቆች",
"body": "\"የአገራቱ ታላላቅ ሰዎች የሚባሉ የህዝብ ክፍሎች\" ወይም \"ከሌላው ይልቅ ከፍ ያለ ስፍራ የተሰጣቸው የህዝብ ክፍሎች\""
},
{
"title": "ምስጋና ይሰማ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እያንዳንዱ ድምጻችሁን እንዲሰማ አድርጉ\"በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]