am_jer_tn/31/04.txt

18 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለእስራኤል ህዝብ መናገሩን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "እኔ ዳግመኛ እስራሻለሁ አንቺም ትጸኛለሽ",
"body": "ያህዌ በአላማ እስራኤልን እንደሚያጸና ትኩረት ለምጠት ሃሳቡን ይደግማል፡፡ ቋንቋችሁ የድርጊት ግስን ብቻ የሚጠቀም ከሆነ እና ለሃሳቡ ትኩረት ለምጠት ሌላ አማራጭ መንገድ ካላችሁ እዚህ ሰስፍራ ይህን መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ \"እኔ እናንተን ዳግም አጸናለሁ፡፡ ይህን አስታውሱ፡ እኔ አጸናችኋለሁ\" (አድራጊ ወይም ተደራጊ እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ድንግሊቱ እስራኤል",
"body": "አገራትን በሴት መግለጽ የተለመደ ነገር ነበር፡፡ ሆኖም፣ \"ድንግል\" የሚለው ቃል አንድን ሰው አግብታ ስለማታውቅ ወጣት ሴት እና ለባል ታማኝ ለመሆን እድል አግኝታ ስለማታውቅ ሴት እንዲያስብ ያደርገዋል፡፡ ስለዚህ እስራኤልን ድንግል ብሎ መጥራት ምጸታዊ የሆነ አነጋገር ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 18፡13 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"በሀሰት ለእኔ ራሷን ሙሉለሙሉ ታማኝ አድርጋ እንዳቀረበች የምታስመስለው እስራኤል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ እና ምጸት የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ከበሮ መሰል የሙዚቃ መሳሪያ/ታምቦሪኒ",
"body": "አናቱ ከበሮ የሚመስል ቁርጥራጭ ብረቶች ከጎኑ ያሉት እና ሲመቱት ብረቶቹ እየተንቃጨሉ ድምጽ የሚሰጥ የሙዚቃ መሳሪያ፡፡ (የማይታወቁ ነገሮችን መተርጎም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]