am_jer_tn/30/23.txt

10 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነሆ፣ የያህዌ ፈተና፣ የእርሱ ቁጣ፣ ወጥቷል",
"body": "ይህ የእግዚአብሔርን ቁጣ እና ቅጣት ማዕበል እንደሆነ አድርጎ ይገልጻል፡፡ ይህ የእርሱን ክፉ ሰዎችን የማጥፋት ሀይል እና ችሎታ ያጎላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የልቡ ሃሳብ",
"body": "\"ሀሳብ/ፈቃድ\" የሚለው ረቂቅ ስም \"አሰበ\" የሚለውን ግስ ተጠቅሞ መተርጎም ይቻላል፡፡ ልብ የሚለው ቃል ለጠቅላላው የሰው ማንነት ሴኔቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ \"እርሱ ሊያደርግ ያሰበው/የፈቀደው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]