am_jer_tn/30/20.txt

18 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለእስራኤላውያን መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ማህበራቸው በፊቴ ይጸናል",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እኔ በፊቴ እንደ ህዝብ አጸናቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ እኔ በድፍረት መቅረብ የሚችል ማን ነው?",
"body": "ያህዌ ይህን ጥያቄ የተጠቀመው እርሱ ካላቀረበው በስተቀር ማንም ደፍሮ ወደ እርሱ መቅረብ እንደማይችል ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]