am_jer_tn/30/18.txt

30 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለእስራኤላውያን መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "እዩ/እነሆ",
"body": "\"ተመልከቱ\" ወይም \"አድምጡ\" ወይም \" ቀጥሎ ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ\""
},
{
"title": "የያዕቆብን ድንኳን ዕድል ፈንታ እመልሳለሁ፣ ለቤቱም እራራለሁ",
"body": "ሰዎች የሚኖሩበት ስፍራ በነዚያ ፍራዎች ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"የያዕቆብን ትውልድ እድል ፈንታ ልመልስ ተዘጋጅቻለሁ፣ ደግሞም ለእነርሱ እራራለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከዚያም በፍርስራሾች ክምር ላይ ከተማ ይመሰረታል",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ የሚገነቧት ከተማ እየሩሌም እንደሆነች ግልጽ ማድረግ ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ \"ከዚያም እየሩሳሌምን በፍርስራሾቿ ላይ ይመሰርታሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከዚያም የምስጋና ዝማሬ እንደዚሁም የደስታ ድምጽ ከእነርሱ ዘንድ ይሰማል",
"body": "\"ከዚያም እነርሱ የምስጋና እና ሀሴት መዝሙሮችን ይዘምራሉ\""
},
{
"title": "እኔ አበዛቸዋለሁ እንጂ አላሳንሳቸውም",
"body": "\"በቁጥር እንዲበዙ አደርጋለሁ እንጂ እንዲመናመኑ አላደርግም\""
},
{
"title": "ስለዚህም ዝቅዝቅ አይሉም",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ማንም ዝቅ አድርጎ አይመለከታቸውም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]