am_jer_tn/30/16.txt

30 lines
2.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ስለዚህም እናንተን የሚፈጅ/የሚበላ ሁሉ ይፈጃል/ይበላል",
"body": "ህዝቡን ማጥፋት የተገለጸው እርሱን እንደ መፍጀት ወይም መብላት ተደርጎ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ስለዚህም እናንተን ያጠፉትን፣ ጠላቶቻቸው ደግሞ እነርሱን ያጠፏቸዋል\" ወይም \"እናንተን ያጠፉትን ሁሉ እኔ አጠፋቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመለከቱ)"
},
{
"title": "የዘረፏችሁ…ይዘረፋሉ/ይቀማሉ",
"body": "መዝረፍ ማለት ከሰላማዊ ህዝብ ሀይል ተጠቅሞ መቀማት/መስረቅ ሲሆን ዝርፊያ ሰዎች የቀሙት ነገር ነው፡፡ "
},
{
"title": "ማበላሸት…ብልሹ",
"body": "እዚህ ስፍራ ማበላሸት ማለት አንድ ወገን ካሸነፈው ጠላት መውሰድ ሲሆነ፣ የተወሰዱት ነገሮች የተበላሹ ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "መፈወስ…ቁስሎች",
"body": "እነዚህ ቃላት በኤርምያስ 30፡12 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ እናንተን፡ የተናቁ ይሏችኋል",
"body": "የተናቀ ማለት ሌሎች ሰዎች የማይቀበሉት ወይም ከእነርሱ ጋር ህብረት እንዲያደርግ የማይፈቅዱለት ሰው ማለት ነው፡፡ \"የተናቁ ብለው ይጠሯችኋል\" ወይም \"እነርሱ፣ ‘ማንም እናንተን አይፈልግም' ይላሉ\""
},
{
"title": "ማንም ለዚህች ለጽዮን ግድ አይለውም",
"body": "\"ጽዮን\" የሚባለው ስፍራ ስም በጽዮን ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ ነው፡፡ \"ማንም ለጽዮን ሰዎች ግድ የለውም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ "
}
]