am_jer_tn/30/14.txt

30 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለእስራኤላውያን መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ወዳጆቻችሁ ሁሉ",
"body": "ያህዌ የእስራኤልን ሰዎች ከባሏ ውጭ ሌሎች ፍቅረኞችን እንደምትይዝ ታማኝ ያልሆነች ሚስት ይገልጻቸዋል፡፡ እዚህ ስፍራ \"ፍቅረኞች\" የሚለው የሚያመለክተው ሌሎች ሀገራትን ነው፡፡ እስራኤላውያን በያህዌ ከመታመን ይልቅ ከእነርሱ ጋር ተባብረው ጣኦቶቻቸውን ያመልካሉ፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነርሱ እናንተን አይፈልጉም",
"body": "\"እነርሱ ከእንግዲህ የእናንተ ወዳጆች መሆን አይፈልጉም\""
},
{
"title": "ጠላት እንደሚያቆስል አቆሰልኳችሁ",
"body": "ያህዌ በጠላቶቹ ላይ እንደሚያደርግ በህዝቡ ላይ አደረገባቸው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የጨካን ጌታ ቅጣት/እርምት",
"body": "ያህዌ ህዝቡን ጨካኝ ጌታ አመጸኛ ባሪያን እንደሚቀጣ ቀጣቸው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስለ ደረሰባችሁ ጉዳት ለምን ለእርዳታ ትጣራላችሁ? ",
"body": "እዚህ ስፍራ ያህዌ ጥያቄ የሚጠይቀው ህዝቡ ለምን አሁን እርዳታ እንደሚጠይቁት እንዲያስቡ ለማድረግ ነው፡፡ \"ጉዳት የደረሰባችሁ እና አሁን እርዳታ ለማግኘት የምትጣሩት እኔን ባለመታዘዛችሁ ምክንያት ነው\" ወይም \"በደረሰባችሁ ጉዳት እርዳታ ለማግኘት ጥሪ አታሰሙ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለምልልሰዳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከቁጥር ያለፈው ኃጢአታችሁ",
"body": "\"የእናንተ ኃጢአት ለመቁጠር እጅግ ብዙ ነው\" "
}
]