am_jer_tn/30/12.txt

14 lines
737 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለእስራኤላውያን መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ጉዳታችሁ የማይድን ነው ቁስላችሁ መርቅዟል…ለቁስላችሁ ፈውስ የለውም",
"body": "ይህ ማለት ያህዌ እነርሱን ማንም ሊረዳቸው የሚችል እስማይገኝ ድረስ እጅግ በጣም ቀጥቷቸዋል ማለት ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስለ እናንተ የሚማጸን አይኖርም",
"body": "\"ምህረት እንዳደርግላችሁ ስለ እናንተ ወደ እኔ ልመና የሚያቀርብ ማንም የለም\""
}
]