am_jer_tn/30/08.txt

18 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለእስራኤላውያን መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "የአንገታችሁን ቀንበር እሰብራለሁ፣ ደግሞም ሰንሰለታችሁን እበጥሳለሁ",
"body": "ባሪያ መሆን የተገለጸው እንደ እንስሳ ቀንበር እንደ መጫን እና እንደ እስረኛ ሰንሰለት እንደመልበስ/በሰንሰለት እንደ መታሰር ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አምላካቸውን ያህዌን ያመልኩታል… ንጉሣቸው… በእነርሱ ላይ",
"body": "ያህዌ ስለ ያዕቆብ ትውልድ መናገሩን ቀጥሏል፡፡ \"አምላካችሁን ያህዌን ታመልኩታላችሁ… ንጉሣችሁ… በእናነት ላይ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ንጉሣቸው ዳዊት",
"body": "ይህ ከዳዊት ትውልዶች ለአንዱ ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"ከንጉሣቸው ከዳዊት ትውልድ የሆነ \" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]