am_jer_tn/30/06.txt

14 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወንድ አምጦ ይወልድ እንደሆነ ጠይቃችሁ እወቁ",
"body": "\"ወንድ አምጦ እንደማይወልድ ታውቃላችሁ\""
},
{
"title": "እያንዳንዱ ወንድ ስለምን እጁን በወገቡ ላይ አድርጎ ልጅ ለመውለድ እንደምታምጥ ሴት ሆኖ እመለከታለሁ? ለምንስ የሁሉም ፊት ገረጣ?",
"body": "ልትወልድ የምታምጥ ሴት አንዳች ነገር ማድረግ የምትችል ስትሆን፣ ታላቅ ስቃይም ይሰማታል፡፡ ወጣት ወንዶች በታላቅ ፍርሃት ውስጥ ሆነው መዋጋት ተስኗቸዋል፡፡ \"ወጣት ወንዶች በምጥ ላይ እንደምትገኝ ሴት ወገባቸውን ይዘዋል፣ ደግሞም እጅግ ስለፈሩ የታመሙ ይመስላሉ፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ እና ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የያቆብ ትውልድ ግን ከመከራ ይተርፋል",
"body": "ያዕቆብ የሚለው ስም ለያዕቆብ ትውልዶች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"የያዕቆብን ትውልድ ግን እኔ ከዚህ አድናለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]