am_jer_tn/30/04.txt

10 lines
786 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ መልዕክቱን የሚጽፈው በግጥም ነው፡፡ የዕብራውያን ስነግጥም የተለያዩ የትይዩ ንጽጽራዊ ግጥም መልኮችን ይጠቀማል፡፡ (ስነግጥም እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኛ ሰምተናል",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) እነዚህ የያህዌ ራሱን \"እኛ\" ሲል የሚገልጽባቸው ቃሎች ናቸው፡፡ \"እኔ ሰምቻለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ወይም 2) \"አናንተ በከንቱ ትጮሃላችሁ ምክንያቱም አንዳች ሰላም የለም፡፡\""
}
]