am_jer_tn/29/27.txt

22 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ይህ እየሩሳሌም ወደሚገኙ ሰዎች ሸማያ የላከውን ደብዳቤ ያጠናቅቃል"
},
{
"title": "የሚቃወምህን…የዓናቶቱን ኤርምያስ ለምን አልገሰጽከውም?",
"body": "ሸማያ ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የተጠቀመው የእየሩሳሌም ሰዎች ኤርምያስን ባለመቃወማቸው ሊገስጻቸው ነው፡፡ ይህ ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መልክ ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"የሚቃወምህን…ዓናቶቱን ኤርምያስን እንድትገስጽ እፈልጋለሁ፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ እኛ ልኳል",
"body": "ኤርምያስ ምን እንደላከ ይበልጥ ግልጽ ማድረግ ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ \"እርሱ ወደ እኛ መልዕክት ልኳል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቤቶችን በስራታችሁ ኑሩባቸው፡፡ ተክል ተክላችሁ ፍሬዎቻቸውን ብሉ",
"body": "ተመሳሳይ የሆኑ ቃላት በኤርምያስ 29፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ነቢዩን ኤርምያስን በመስማት ",
"body": "\"ስለዚህም ነቢዩ ኤርምያስ፣ እርሱ ይህን ሲያነብ ሊሰማ ይችላል ፡፡\" ተመሳሳይ የሆኑ ቃላት በኤርምያስ 2፡2 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡"
}
]