am_jer_tn/29/24.txt

22 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሸማያ…መዕሴያ…ዮዳሄ",
"body": "እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ኔሔላማዊ",
"body": "ይህ የሰዎች ቡድን የወል ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "በገዛ ራስህ ስም",
"body": "\"ስም\" የሚለው ቃል ለየሰዎች ስልጣን እና ክብር ያመለክታል፡፡ \"በራስህ ስልጣን እና ክብር ላይ ተመስርተህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማሰሪያ/የእንጨት ቀንበር ",
"body": "በቅጣት ላይ የሚገኝን ሰው እግርን እና እጆችን ወይም ጭንቅላትን ውስጡ አስገብቶ ማሰሪያ ከእንጨት የተሰራ ቀንበር"
}
]