am_jer_tn/29/18.txt

22 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "ያህዌ በእስራኤላውያን ላይ የሚሆነውን መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ለድንጋጤ፣ ለእርግማን እና ንቀት እንዲሁም ለሀፍረት",
"body": "እነዚህ ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ሲይዙ፣ የሌላ አገር ሰዎች ያህዌ በይሁዳ ህዝብ ላይ ያደረሰውን ሲሰሙ ምን ምላሽ እንደሚሰጡ ይገልጻል"
},
{
"title": "ንቀት",
"body": "ሰዎች አንድን ነገር ሳይቀበሉ ሲቀሩ የሚያሰሙት ድምጽ ነው"
},
{
"title": "እናንተ አትሰሙም",
"body": "\"እናንተ አትታዘዙም\" "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]