am_jer_tn/29/15.txt

26 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ምርኮኛ ለሆኑ እስራኤላውያን መናገሩን ቀጥሏል"
},
{
"title": "በዳዊት ዙፋን ላይ ሚቀመጠው ንጉሥ",
"body": "በዙፋን ላይ መቀመጥ ንጉሥ ሆኖ መግዛት ለሚለው ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"እስራኤላውያንን ዳዊት ይገዛ እንደነበረው የሚገዛ ንጉሥ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "እዩ",
"body": "ይህ አንባቢውን ቀጥሎ ለሚሆነው ነገር ያነቃዋል፡፡ \"ተመልከቱ\" ወይም \"አድምጡ\" ወይም \"ትኩረት ስጡ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡"
},
{
"title": "እኔ ሰይፍ፣ ረሃብ፣ እና ጥፋት በእነርሱ ላይ ልልክባቸው ነው",
"body": "\"ሰይፍ\" የሚለው ቃል ለጦርነት ሜቶኖሚ/ነው፡፡ ሰይፍ፣ ረሃብ እና ጥፋት የተነገሩት እስራኤልን ለመጉዳት ያህዌን እንደሚታዘዙ ሰዎች ተደርገው ነው፡፡ \"እኔ በጦርነት፣ በረሃብ፣ እና በበሽታ እንዲሞቱ ልቀጣቸው ተነስቻለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ሰውኛ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለመበላት እንደማይችል እጅግ እንደ ተበላሸ በለስ አደርጋቸዋለሁ",
"body": "የተበላሸ በለስ ጥቅም የለውም ምክንያቱም ሊበላ አይችልም፣ እንደዚያው ያህዌ የእስራኤልን ህዝብ ምንም የማይጠቅም አድርጎ አይቶታል፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]