am_jer_tn/29/10.txt

18 lines
1001 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ምርኮኛ በሆኑ እስራኤላውያን ላይ ምን እንደሚደርስ መናገሩን ቀጥሏል"
},
{
"title": "እናንተ",
"body": "ምርኮኛ የሆኑ እስራኤላውያን"
},
{
"title": "ሰባ አመታት",
"body": "\"70 አመታት\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]