am_jer_tn/29/08.txt

18 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ለተማረኩ እስራኤላውያን መናገሩን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "እናንተ ለራሳችሁ ያሏችሁ",
"body": "ሌላው ሊሰጥ የሚችለው ትርጉም 1) እነዚህ ቃላት የሚያመለክቱት ህልሞችን ሳይሆን ሀሰተኛ ነቢያቱን እና ጠንቋዮችን ወይም 2) \"በሀሰት ይተነብያሉ\" የሚለው የሚያመለክተው ህልሞችን ሲሆን \"እኔ አልልክኋቸውም\" የሚለው ነቢያቱን እና ጠንቋዮቹን ያመለክታል፡፡ "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]