am_jer_tn/29/06.txt

14 lines
898 B
Plaintext

[
{
"title": "ለወንዶች ልጆቻችሁ ሚስቶችን ውሰዱ፣ ደግሞም ልጆቻችሁን ለባል ስጡ",
"body": "ወላጆች የልጆቻቸውን ጋብቻ መምረጣቸው የተለመደ ነበር"
},
{
"title": "የከተማይቱን ሰላም ፈልጉ",
"body": "የከተማይቱ ሰላም ለሰዎች በሰላም መኖር ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"የከተማይቱ ሰዎች በሰላም እንዲኖሩ የምትችሉትን ነገር ሁሉ አድርጉ\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከተማይቱ…ለእሰረሷ…እርሷ ሰላም እንድትሆን",
"body": "እነዚህ ቃላት የባቢሎንን ከተማ ያመለክታሉ"
}
]