am_jer_tn/29/04.txt

14 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ፣ የእስራኤል አምላክ …ለምርኮኞች ሁሉ እንዲህ ይላል",
"body": "ሰዎች በዚያ ማህበረሰብ ደብዳቤ ሲጽፉ፣ መጀመሪያ ስማቸውን ይጽፋሉ፣ ከዚያም የሚጽፉለትን ሰው ስም፣ ቀጥሎም የደብዳቤውን ዋና ክፍል ይጽፋሉ፡፡ ያህዌ ራሱ ደብዳቤውን እንደጻፈ አድርጎ በስም ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ቤቶችን በስራታችሁ ኑሩባቸው፡፡ ተክል ተክላችሁ ፍሬዎቻቸውን ብሉ",
"body": "ያህዌ በዚያ ስፍራ ለረጅም ጊዜ እንደሚኖሩ እየነገራቸው ነው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]