am_jer_tn/28/08.txt

10 lines
677 B
Plaintext

[
{
"title": "ከረጅም ዘመን በፊት ከእኔ እና ከአንተ አስቀድሞ የኖሩ ነቢያት",
"body": "\"ከእኔ እና ከአንት ከዘመናት በፊት የኖሩ ነቢያት\""
},
{
"title": "ይህ ሲሆን እርሱ በእርግጥ ያህዌ የላከው ነቢይ መሆኑ ይታወቃል",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ይህ ሲሆን እርሱ በእርግጥ ያህዌ የላከው እውነተኛ ነቢይ መሆኑ ታውቃለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]