am_jer_tn/28/03.txt

18 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ሐናንያ መናገሩን ቀጥሏል"
},
{
"title": "ኢዮአኪን ",
"body": "የዕብራይስጡ ጽሁፍ \"ኢኮንያን\" ይላል፣ ይህ \"ኢዮአኪን\" ለሚለው የተሰጠ አማራጭ ስም ነው፡፡ ብዙ ዘመናዊ ቅጂዎች ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያው ንጉሥ የተጠቀሰበትን \"ኢዮአኪን\" የሚለውን ስም ይጠቀማሉ፡፡"
},
{
"title": "የተላኩት",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"እኔ የላኳቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]